Our Women’s Ministry is a place where women are strengthened in faith, connected in community, and equipped to serve with joy. Led by dedicated women leaders, this ministry supports and uplifts women through weekly prayer gatherings and Bible-based teaching—creating space to grow spiritually, share life, and encourage one another.
Our women leaders also play a vital role in the life of the church by helping to organize and serve during special events. From coordinating meals and hospitality to preparing meaningful programs and special moments, they help create a welcoming, loving atmosphere where everyone feels cared for.
Whether you’re new to the church or have been here for years, you are warmly invited to join the Women’s Ministry—come pray, learn, build friendships, and serve together as we follow Christ.
የሴቶች አገልግሎት
የሴቶች አገልግሎት ፤ እህቶች በእምነት የሚጠነክሩበት፣ በማኅበራዊ ሕይወት የሚተሳሰሩበትና በደስታ ለማገልገል የሚታጠቁበት ስፍራ ነው። ለአገልግሎቱ በተሰጡ ሴት መሪዎች የሚመራው ይህ አገልግሎት፣ በየሳምንቱ በሚደረጉ የጸሎት ስብሰባዎችና በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች አማካኝነት ሴቶች በመንፈሳዊ ሕይወታቸው እንዲያድጉ፣ የሕይወት ተሞክሮአቸውን እንዲካፈሉና እርስ በርሳቸው እንዲበረታቱ ያደርጋል።
የሴቶች አገልግሎት መሪዎቻችን በቤተክርስቲያናችን ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ላይ በማስተባበርና በማገልገል ረገድ የማይተካ ሚና ይጫወታሉ። ከምግብ ዝግጅትና ከእንግዳ አቀባበል ጀምሮ፣ ትርጉም ያላቸው ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት ሁሉም ሰው ደስታና ቤተሰባዊነት እንዲሰማዉ የፍቅር ድባብ የሚፈጥሩ ናቸዉ።
በቤተክርስቲያናችን አዲስ ይሁኑ ወይም የቆዩ ብሆኑም ፣ ወደ ሴቶች አገልግሎት በታላቅ ደስታ ተጋብዘዋል። ክርስቶስን እየተከተልን አብረን እንድንጸልይ፣ እንድንማር፣ ወዳጅነትን እንድንመሠርትና አብረን እንድናገለግል ኑና ተቀላቀሉን።